መዝሙር ተዋህዶመዝሙር ተዋህዶ
Ge'ez
Pagume 4, 2018 — Wednesday, September 9, 2026
← All hymns

Nitsihte Ntsuhan | ንጽህተ ንጹሃን

Added by Admin

ንጽህተ ንጹሃን ከዊና ከመታቦተ ዶር ዘሲና
ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት
ሲሳያ ህብስተ መና ወስትሃኒ ጽዋእ ልቦና