መዝሙር ተዋህዶመዝሙር ተዋህዶ
Ge'ez
Pagume 4, 2018 — Wednesday, September 9, 2026
← All hymns

Leteklehaymanot Tsadik | ለተክለሃይማኖት ጻድቅ

Added by Admin

ለተኽለሃይማኖት ጻደቅ መጠነ በዝነ ህማሙ
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ /2/ እህ
እስመ በውስቴታ ተገብረ ፍልሰተ ስጋሁ ወኣጽሙ
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ /2/ እህ
እምነ ኣድብራት ኹለን ዘተለአለት በስሙ
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ /2/ እህ
እየሱስ ክርስቶስ እንተቀደሳ በደሙ
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ /2/ እህ